እናቴ

እናቴ

reggae

2024-04-09

Được tạo ra bởi Udio với Udio AI

rachmaninov rachmaninoff prokofiev liszt mystic energetic interesting elegant orchestra symphony
እናቴ

reggae

2024-04-09

Lyrics

ንገሪኝ እናቴ ክፍያሽ ለየቱነው በእኔ ወዝ በእኔ ላብ በእኔ አቅም ችዬ የምከፍለው በአንድ አካል ሁለት ሆነሽ ዘጠኝ ወር በመሀፀን ተሸክመሽ በደም በአጥንት ተዋህደሽ ነፍስሽን ከነፍሴ ነስተሽ ስጋሽን ከስጋዬ ዋጅተሽ ስለውለድሽኝነው እናቴ አምጠሽ ንገሪኝ እናቴ ክፍያሽ ለየቱ ነው በላቤ በወዜ በደከማው አቅሜ ችዬ የምከፍለው እንደተወለድኩኝ አንቺ እዳየሽኝ ዳዴ ሳላቅ ገና ታምሜ በጠና አራስ ቤቱን ትተሽ እኔን ለማሳከም በየሀኪም ደጁ