ቅዱስ

ቅዱስ

Pop

2024-04-09

Creado por Udio con Udio AI

rachmaninov rachmaninoff prokofiev liszt mystic energetic interesting elegant orchestra symphony
ቅዱስ

Pop

2024-04-09

Lyrics

በቃኸኝ፤nበቃሽኝ፤nnብለን ብንዘጋዉ አርስቱን፤nየቡና መጠጫ መተረቻ አረጉን።nnእንዳልተዋደዱ እንዳልተፋቀሩ፤nከተማዉን ሁሉ አብረዉ እንዳልዞሩ፤nምኞታቸዉ ከስሞ ተለያይተዉ ቀሩ።nnእንዲህ እንዲህ እያሉ........nበጨዋታቸዉ ላይ ሲያሙን ይዉላሉ፤nnግና ያልገባቸዉ ፍፁም ያላወቁት፤nበጥሞና ሆነዉ ወርቁን ያልተረዱት፤nnየማስመሰል ፍቅርን ዘዉሮ ከመምራት፤nመልካም ተመኝቶ እንዳልነበር መርሳት።