Begonet

Begonet

Regea

2024-04-09

Creado por Udio con Udio AI

rachmaninov rachmaninoff prokofiev liszt mystic energetic interesting elegant orchestra symphony
Begonet

Regea

2024-04-09

Lyrics

በጎነትህን የሚያወራ ምህረትህን የሚናገርnያየውና የቀመሰው የአባትነትህን ፍቅር nሁልጊዜ ስለሁሉ ያመስግንህ 2*nሁልጊዜ ስለሁሉ ላመስግንህ 2*n1. የአንደበቴ ቃል የከንፈሬ ፍሬn ለአንተ የምሰዋው ብዙ ምስጋናዬn ስለአንተ ያወራል አንተን ይናገራልn የተወደደ ነው ተቀብለኸዋልn n ምስጋናዬ ይኸው አምልኮዬn የማቀርበው ዘወትር ጌታዬn ስራዬ ነው አንተን ማመስገን n ስለሁሉ ለሁሉም ነገር nአመሰግናለሁ ስለሁሉም ነገር nየለኝም የምለው ከምስጋና በቀርnn2. ጳውሎስና ሲላስ በስርቤት ሆነውnከማጉረምረም ይልቅ አመሰገኑህnእኔም ባለሁበት ለአንተ ልዘምርnሁሉም ይለወጣል ለበጎ ለክብርn 3. ብኖርና ብሞት አንተ ትከብራለህn ፍጹምና ሙሉ የሕይወት ትርጉም ነህn በሁሉም ነገር ውስጥ አንተን ስለማይn