አለን

አለን

Hip hop

2024-04-09

Erstellt von Udio mit Udio AI

rachmaninov rachmaninoff prokofiev liszt mystic energetic interesting elegant orchestra symphony
አለን

Hip hop

2024-04-09

Lyrics

...... አለን ......nሁሌ በቀን በቀንnኑሮ እንዳሳቀቀንnስናገኝም ስቀንnስናጣም ተንቀንnአለን...............nትናንትናን ቆመንnዛሬን አንቀላፍተንnነገን ተጎልተንnመራመድን ፈርተንnየሂወት ጣዕሙnየመኖር ትርጉሙnአልገባ ስላለንnለጠየቀን ሁሉ...አለንንንnሁሉን ችለን😊