አልመጣሽም ውዴ

አልመጣሽም ውዴ

reggae

2024-04-09

Erstellt von Udio mit Udio AI

rachmaninov rachmaninoff prokofiev liszt mystic energetic interesting elegant orchestra symphony
አልመጣሽም ውዴ

reggae

2024-04-09

Lyrics

አልመጣሽም ውዴ መምጫሽን እያዩ አንይኖቼ አማተሩ ቀናቶች ሰህታት ደቂቅም ቆጠሩ አልመጣሽም ውዴ ሳምታት እደቀልድ ወራትም አለቁ ትመጫለሽ ብለው በተስፋ ጠበቁ በእንባ ተሞልተው አይኖቼ ናፈቁ ችግኞች ሳያድጉ በንጭጩ ወደቁ ቅጠሎች እረግፈው አበቦች ደረቁ አልመጣሽም ውዴ ማየት ተሳናቸው አይኖቼ ደከሙ መጠበቅ ስቃይነው ክፉኛ ታመሙ እመጣለሁ ብለሽ ሳትመጭ በመንገዱ አመታት አለፉ ዘመናት ነጎዱ አልመጣሽም ፍቅሬ አልመጣሽም ውዴ ከበሩ ከደጁ ጠብቃት የሚሉኝ ሰዋች ሁሉ አረጁ ምድሪቱ ደረቀች ፍሬውም ወየበ ንቧች አይቀስሙም አበባ አላበበ ክረምቱም አልመጣ ዝናብ አልዘነበ አልመጣሽም ውዴ ሜዳ ገደል ሆነ ዘር አረም ለበሰ ሀይቆችም ጠፉ ወንዙም ደፈረሰ ግዚያትም ቆሙ ዘመናትበናፍቆት መምጫሽን ስጠብቅ እኔ አለሁ በሂወት አልመጣሽም ፍቅ